About
መሰረት ዴሊቨሪ በመላላክና በዴሊቨሪ አገልግሎት የሚሰራ ድርጅት ነው። አሁን ላይ በአዲስ አበባ ውስጥ የሚሰራ ቢሆንም በቅርቡ ደሞ ወደ ክፍለ ሃገርና በተለያዩ ከተማዎች የሚጀምር ድንቅ አገልግሎት ነው። በ2015 ዓ.ም የተመሰረተ ሲሆን ባማረና በቀላል መንገድ ደምበኞችን በማስደሰትና ደምበኞችን በማስቀደም የሚያምን አገልግሎት ነው። ለብዙ ድርጅቶች ስራቸውን ቀላል በማድረግ ና ለብዙ ወጣቶች ደሞ ብዙ የስራ እድል እየፈጠረ ያለ ድርጅት ነው። በዚህ ድህረ-ገፅ ላይ አገልግሎታችንን መጠቀም የሚፈልጉ ደምበኞቻችን በቀላሉ መመዝገብና ማዘዝ እንዲችሉ ያግዛቸዋል። እንዲሁም ደግሞ ድርጅታችን የሚሰጣቸውን አገልግሎቶች በቀላሉ መገንዘብ እንዲችሉ ያደርጋቸዋል። በተጨማሪም አስተያየታቸውን እንዲያስቀምጡም ይረዳቸዋል።
Making life as simple as possible. And to become number one courier and delivery service from Africa in 2035.
Our mission is to assure a genuine and reliable service for everyone and to provide work and job opportunities to the youth.
CEO
Sales and Marketing Coordinator
Operational Coordinator
IT Coordinator
© Meseret Delivery. All Rights Reserved.