9813
ይደውሉልን
Our Office
22, Addis Ababa, Ethiopia
Email Us
info@meseretdelivery.com
Telegram
Meseret Delivery
ስለ እኛ

መሰረት ዴሊቨሪ

መሰረት ዴሊቨሪ በመላላክና በዴሊቨሪ አገልግሎት የሚሰራ ድርጅት ነው። አሁን ላይ በአዲስ አ በባ ውስጥ የሚሰራ ቢሆንም በቅርቡ ደሞ ወደ ክፍለ ሃገርና በተለያዩ ከተማዎች የሚጀምር ድንቅ አገልግሎት ነው። በ2015 ዓ.ም የተመሰረተ ሲሆን ባማረና በቀላል መንገድ ደምበኞችን በማስደሰትና ደምበኞችን በማስቀደም የሚያምን አገልግሎት ነው። ለብዙ ድርጅቶች ስራቸውን ቀላል በማድረግ ና ለብዙ ወጣቶች ደሞ ብዙ የስራ እድል እየፈጠረ ያለው ድርጅት ነው። በዚህ ድህረ - ገፅ ላይ አገልግሎታችንን መጠቀም የሚፈልጉ ደምበኞቻችን በ ቀላሉ መመዝገብና ማዘዝ እንዲችሉ ያግዛቸዋል። እንዲሁም ደግሞ ድርጅታችን የሚሰጣቸውን አገልግሎቶች በቀላሉ መገንዘብ እንዲችሉ ያደርጋቸዋል። በተ ጨማሪም አስተያየታቸውን እንዲያስቀምጡም ይረዳቸዋል።

Read More
የኛ አገልግሎቶች

Our Best Services

በሞተር

የመጫን አቅም እስከ 20 ኪ.ግ ድረስ ሲሆን አገልግሎቱን የሚሰጠው ተላላኪ ሞተር በመጠቀም በፍጥነት ያደርሳል።

Read More

በሳይክል

የመጫን አቅም እስከ 15 ኪ.ግ ድረስ ሲሆን አገልግሎቱን የሚሰጠው ተላላኪ ሳይክልን በመጠቀም ያደርሳል።

Read More

በእግረኛ

የመያዝ አቅም እስከ 10 ኪ.ግ ሲሆን አግልግሎቱን የሚሰጠው ተላላኪ መደበኛ ታክሲ በመጠቀም ነው።

Read More
የዋጋ ዝርዝር

በተመጣጣኝ ዋጋ የአንድ ጊዜ የተላላኪ አገልግሎት

መደበኛ አገልግሎት
  • እስከ 3 ኪ.ሜ = 140 ብር
  • ከ 4 እስከ 6 ኪ.ሜ = 200 ብር
  • ከ 7 እስከ 9 ኪ.ሜ = 250 ብር
  • ከ 10 እስከ 12 ኪ.ሜ = 300 ብር
  • ከ 13 እስከ 15 ኪ.ሜ = 350 ብር
  • ከ 16 እስከ 20 ኪ.ሜ = 400 ብር
  • ከ 21 እስከ 25 ኪ.ሜ = 500 ብር
  • ከ 26 እስከ 30 ኪ.ሜ = 600 ብር
  • ከ 31 እስከ 35 ኪ.ሜ = 700 ብር
  • ከ 36 እስከ 40 ኪ.ሜ = 800 ብር
  • ከ 41 ኪ.ሜ በላይ = 1000 ብር
በሞተር
  • እስከ 3 ኪ.ሜ = 300 ብር
  • ከ 4 እስከ 6 ኪ.ሜ = 350 ብር
  • ከ 7 እስከ 9 ኪ.ሜ = 400 ብር
  • ከ 10 እስከ 12 ኪ.ሜ = 450 ብር
  • ከ 13 እስከ 15 ኪ.ሜ = 500 ብር
  • ከ 16 እስከ 20 ኪ.ሜ = 600 ብር
  • ከ 21 እስከ 25 ኪ.ሜ = 700 ብር
  • ከ 26 እስከ 30 ኪ.ሜ = 800 ብር
  • ከ 31 እስከ 40 ኪ.ሜ = 1000 ብር
መኪና
  • እስከ 3 ኪ.ሜ = 600 ብር
  • ከ 4 እስከ 5 ኪ.ሜ = 800 ብር
  • ከ 6 እስከ 10 ኪ.ሜ = 1000 ብር
  • ከ 11 እስከ 20 ኪ.ሜ = 1400 ብር
  • ከ 21 እስከ 30 ኪ.ሜ = 1800 ብር
  • ከ 31 እስከ 40 ኪ.ሜ = 2200 ብር
Package Distribute/እደላ
  • ከግማሽ ቀን እስከ ሙሉ ቀን ውስጥ፣ የትም ቦታ (አዲስ አበባ)
  • እስከ 4 ትዕዛዝ በ260ብር/ትዕዛዝ
  • 5-10 ትዕዛዝ በ230ብር/ትዕዛዝ
  • 11-20 ትዕዛዝ በ200ብር/ትዕዛዝ
  • 21-40 ትዕዛዝ በ180ብር/ትዕዛዝ
በሞተር በሳይክል በእግረኛ
VIP
  • Unlimited deliveries
  • አዲስ አበባ ውስጥ ያልተገደበ ርቀት
  • for All
Call 9813 / +251989887588
Delivery Team

Meet Our Company Team

Meseret Asefa

CEO

Dereje Tasew

Sales and Marketing Coordinator

Mussie G/Egziabher

Operational Coordinator

Asnake Mulu

IT Coordinator

Testimonial

What Say Our Clients

Our Blog

Latest From Our Blog

Get In Touch

Haya Hulet(22), Addis Ababa, Ethiopia

9813 / +251989887588

info@meseretdelivery.com

© Meseret Delivery. All Rights Reserved.